የሕዝቡ አንድነት እና ከመሪው ጋር ያለው መናበብ ዘላቂ ሰላም እና ልማት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማስቻሉን...
ሁመራ፡ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከዞኑ ሁሉም አካባቢዎች ከተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሁመራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና...
የሴቶች፣ የሕጻናት፣ የአረጋዊያን እና የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።
ጎንደር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ ባለፉት ጊዜያት በተቋማት የአካቶ ተግባራት መመዘኛ ባለመኖሩ አገልግሎቱን ውጤታማ ለማድረግ እንቅፋት ፈጥሮ እንደነበር አንስተዋል። አሁን ላይ የተቋማትን የአካቶ...
መምህራን በትምህርት ቤቶች ሰላምን መስበክ ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ የትምህርት መሪዎች እና የአሥተዳደር ሠራተኞች "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ላይ በክብር እንግድነት...
ሕዝቡ ሰላሙን በማስከበር ልማቱን ለሚያስቀጥሉ መሪዎቹ ድጋፉን እንደሚሰጥ የዱርቤቴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዱርቤቴ ከተማ አሥተዳደር ለሁለተኛ ዙር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሰሜን ጎጃም እና የደቡብ አቸፈር ወረዳ መሪዎች እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣...
የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት ተቋማዊ ነጻነት እንደተጠበቀ ኾኖ በጋራ እና በትብብር መሥራት እንደሚገባቸው ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኝነት እና ፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ፣ ፖሊስ...








