በክልሉ የተፈጠረው የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኝ ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
እንጅባራ:ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በእንጅባራ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ኮሌጆች ምሁራን ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በክልሉ በተፈጠረው...
መስቀለኛ ጥያቄ ለምን እና እንዴት?
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዕለት ከዕለት ሕይዎታችን ውስጥ እንኳን "መስቀለኛ ጥያቄ" የሚለው ሐረግ አስፈሪ እና አስደንጋጭ ነው፡፡ መስቀለኛ ጥያቄ ሲባል ጠያቂዎች ተጠያቂዎችን ጠምዝዘው ወጥመድ ውስጥ እንደሚያስገቡ ተደርጎ ስለሚወሰድ ብዙ ጊዜ ብዥታ ውስጥ...
ተቋማትን በማዘመን የተናበበ የሥራ ምኅዳር ለመፍጠር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በከተማ ዘርፍ የሚገኙት የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን እና የአማራ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ባለፉት ጊዜያት የሠሯቸውን ሥራዎች አስመልክተው በጋራ መግለጫ ሠጥተዋል።...
የመንግሥት ሠራተኞች በጋራ በመቆም ሰላምን ሊያረጋግጡ እንደሚገባ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አሳሰበ።
ጎንደር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ያጋጠመውን የሰላም እጦት ችግር በመቀልበስ የማኅበረሰቡን ሰላም ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት ተካሄዷል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ በዚህ ወቅት እንዳሉት ዞኑ ከነበረበት ውስብስብ ችግር ወጥቶ አሁን ላይ አንጻራዊ...
መምህራን ትምህርት የሚያስተጓጉሉ ኀይሎችን ማውገዝ እንደሚገባቸው ተመላከተ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሚገኙ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ የትምህርት መሪዎች እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት ተካሂዷል። የአማራ...








