የሰላም አማራጭን ለሚከተሉ ታጣቂዎች የተሐድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ማኅበረሰቡ ለመቀላቀል በትኩረት እየሠራ መኾኑን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችልበት ጉዳይ ዙሪያ ከክልሉ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር አድርጓል። የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ኮሚሽኑ...
የገጠር መንገድ ትስስር እና ተደራሽነት ፕሮጀክትን በስኬታማነት ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የገጠር መንገድ ትስስር እና ተደራሽ ፕሮጀክትን በስኬታማነት ለመተግበር የሚያስችል ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። የመግባቢያ ሥምምነቱን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት፣...
የኪነ ጥበብን አቅም ለሀገር ግንባታ ለመጠቀም እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሠራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በመድረኩ የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ አየለ አናውጤ (ዶ.ር) ጨምሮ...
“የታጠቁ ኃይሎች ወደ ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው የልማት አቅም እንዲኾኑ የክልሉ መንግሥት ድጋፋን አጠናክሮ ይቀጥላል”...
የታጠቁ ቡድኖች ወደ ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው የልማት አቅም እንዲኾኑ አጋር አካላት ትብብር እንዲያደርጉ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ...








