ሀገር በመገንባት ረገድ የጤና ባለሙያዎች ድርሻ ከፍተኛ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሀገራዊ ለውጥ የጤና ባለሙያዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት በከተማ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ ሥር ከሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እና ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ...
“ኢትዮጵያም በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በዲጂታል መሠረተ ልማት እና የክሂሎት ማበልጸጊያ ሥራዎች በአርዓያነት እየመራች ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ “አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስን ለአፍሪካ ብልጽግና እና ትብብር” በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ባለው ኤክስፖ ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት “አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ለአፍሪካ”...
የተሟላ የሕዝብን ደኅንነትን ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡ የጀመረውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በከተማ አሥተዳደሩ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተሠሩ ሥራዎች ለምክር...
በባሕር ዳር ከተማ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎች የከተማዋ ሰላም መኾን ውጤቶች እንደኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በወቅታዊ የከተማዋ ሰላም እና ልማት ዙሪያ እየተወያዩ ነው። ውይይቱ "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ ያለው።
በውይይቱ...
ሴት መሪዎች ለትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ በትኩረት መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ።
ባሕርዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ''በትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ዙሪያ የሴቶች ሚና'' በሚል መልዕክት ከክልሉ ሴት መሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል።
የአማራ ክልል ሥነ ምግባር...








