ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የወጣቶች እና ሴቶች ሚና አይተኬ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከስድስቱም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ወጣቶች እና ሴቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው። ባለፋት ሁለት ዓመታት በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት በርካታ ሰብዓዊ፣ ምጣኔ...

“የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እየተሠራ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ጉባኤን እያካሄደ ነው። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ...

የጤና ባለሙያዎችን ጥያቄዎች ለመመለስ እየሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አስታወቀ።

ጎንደር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከጤና ባለሙያዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊ የጤና ባለሙያዎች የደመወዝ ጭማሪ፣ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች በሕጋዊ መንገድ እንዲፈፀምላቸው ጠይቀዋል። የጤና ባለሙያዎቹ...

ተማሪዎች አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎችን በዕቅድ እንዲሠሩ በመደረጉ ውጤት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ሥር የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች የፈጠራ ሥራ አውደ ራዕይ ዛሬ አካሄደዋል። የጊዮን አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ቴዎድሮስ ብርሃኑ በአውደ ርዕዩ...

የኢቢሲ የሚዲያ ቴክኖሎጅ መሪዎች እና ባለሙያዎች በአሚኮ የልምድ ልውውጥ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ግዙፍ እና ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ የቀጥታ ሥርጭት ማስተላለፊያ ስቱዲዮ (ኦቢቫን) አስገንብቶ ማስገባቱ ይታወሳል። ይህ የሚዲያ ቴክኖሎጂ የላቀ የመገናኛ ብዙኅን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን...