“ከእጅ ወደ አፍ የነበረ ኑሮየ በመስኖ ስንዴ ልማት ተለውጧል” አርሶ አደር
ባሕር ዳር፣ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ ደረባ 020 ቀበሌ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር ስዩም አዛዥ፣ የመስኖ ልማት ሥራን ለረጅም ዓመታት በዘልማድ ሲጠቀሙ እንደነበር ይናገራሉ። ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ግን በባለሙያዎች...
“ኢትዮጵያ የግብርና እምቅ አቅሟን በፖሊሲ በተደገፈ፤ በልዩ አሠራርና ክትትል ቅድሚያ ሰጥታ እየሠራች ነው ”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መዋጋት እና የገጠር ልማት ጉባኤ ጎን ለጎን የሀገሪቱን የግብርና ዘርፍ ተግባራት ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
ፋይዳ 9 ነጥብ 6 ትሪሊዮን ብር በዲጂታል ግብይት እንዲዘዋወር እያገዘ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አይዲ ፎር አፍሪካ (ID4 Africa2025) ከፍተዋል። ኢትዮጵያ አይ ዲ ፎር አፍሪካ ( ID4Africa) ማኅበረ ኢኮኖሚያዊ ልማትን፣ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እና...
“ፍርድ ቤቶች የዜጎችን ፍትሕ የማግኘት መብት በማረጋገጥ ረገድ የመጨረሻ አማራጮች ናቸው” አቶ ዓለምአንተ አግደው
ፍኖተሰላም: ግንቦት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በመተባበር የፍርድ ቤት ነጻነት እና ገለልተኛነት ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ባለው ፋይዳ ዙሪያ ለዳኝነት እና ፍትሕ አካላት ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ...








