የኢ-ኮሜርስ የንግድ ዘርፍን ለማሳደግ እንደሚሠራ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር እና በየብስ ላይ ያሉ የሎጀስቲክ ሥራዎችን በማዘመን እና ፈጣን በማድረግ የኢ-ኮሜርስ የንግድ ዘርፍን ለማሳደግ እንደሚሠራ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክ ዘርፍን...
የመንግሥት እና የሕዝብ ሀብት አጠቃቀም ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው፡፡
ደሴ: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2015/2016 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝቶች ላይ በተሰጠው የኦዲት አስተያየት መሠረት የእርምት ርምጃ ወስደው ያላስተካከሉ ተቋማት ጋር የውይይት...
“ሰላማዊ አስተሳሰብ መጎልበት አለበት” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን የጠበቁ እልፍ ጉዳይ አትርፈዋል፤ ትውልድን ጠብቀዋል፤ ልማትን አረጋግጠዋል፤ ሞት እና ውድመትን አስቀርተዋል። ሰላም በጠፋ ጊዜ ሰዎች ይሞታሉ፤ ንብረት ይወድማል፤ ልማት እና እድገት ይቀጭጫል። ግጭት ዘመንን ይበላል። ተስፋን...
ሕገ ወጥ ንግድን ለመከላከል እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በአምራች ኢንዱስትሪው፣ በንግዱ እና ገቢ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች፣ ያጋጠሙ ችግሮች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት ተካሂዷል። የሕገ ወጥ ንግድ መበራከት፣ አገልግሎት አሰጣጡን አለማዘመን፣...
መንግሥት ከሰላም ግንባታው ጎን ለጎን በንግዱ ማኅበረሰብ ዘንድ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የምዕራብ...
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ከወረዳዎች ከተውጣጡ ነጋዴዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉ ነጋዴዎች የጸጥታ ችግሩ ከጀመረ አንስቶ ተንቀሳቅሰው ለመሥራት በርካታ ችግሮች እየገጠሟቸው ...








