“ትምህርት የዘላቂ ሰላምና የሁለንተናዊ እድገት መሠረት ነው” አቶ ፍሰሃ ደሳለኝ

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፍሰሃ ደሳለኝ እና ሌሎች የክልልና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ከወልድያ ዩንቨርሲቲ መምህራን ጋር "ትውልድ በመምህር ይቀረፃል፤ ሀገር...

“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በአስተሳሰብ የለማ ትውልድን ለመቅረፅ የጎላ ፋይዳ አላቸው” የደሴ ከተማ አሥተዳደር

ደሴ: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና መልካም አሥተዳደር እንዲሁም የመማር ማስተማር ተግባራት ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው። "ትውልድ በመምህር ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው በዚህ መድረክ...

በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ ያለው ግንኙነት ብዝሃ ዘርፍ ወዳለው ጠንካራ ግንኙነት ተሸጋግሯል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የልዑክ ቡድናቸው በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኤሊሴ ቤተመንግሥት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅትም ፕሬዝዳንት ማክሮን በታኅሳስ 2017 ኢትዮጵያን ሲጎበኙ የተደረሱ ስምምነቶችን አፈፃፀም...

የኪንታሮት ሕመም ይድናል?

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኪንታሮት ሕመም በርካታ ወገኖችን ያጠቃል። ብዙዎችን በሕመም ውስጥ ያኖራል። በርካታ ወገኖች የኪንታሮት ሕመም ተጠቂ ኾነው ለዓመታት ደብቀው ኖረዋል። ሕመማቸውን ሳይናገሩ በስቃይ ተቀምጠዋል። "ሕመሙን የደበቀ መድኃኒት አያገኝም" እንዲሉ አበው...

ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መረጃ ሰጥቷል። ኮሚሽኑ ያወጣው መረጃ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:-ሰሞኑን የጤና ባለሙያዎች ያነሱትን የመብት ጥያቄ ሽፋን በማድረግ በሀገራችን ትርምስ እንዲፈጠር ከሚሠሩ ኃይሎች...