“ሀገር የሚሻገረው በጋራ ችግር ላይ የጋራ መፍትሄ ሲፈለግ ነው” አቶ ሲሳይ ዳምጤ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ ባለፉት ዓመታት ውጤታማ ሥራዎች መሠራታቸውን ገልጸዋል። ከውጤታማ ሥራዎች ጎን ለጎን ደግሞ ፈተናዎች ነበሩ ነው ያሉት። ፈተናዎችን...
“ለሀገር ችግር መፍትሔ የሚያመነጩት ምሁራን ናቸው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከመምህራን ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ መምህራን የትምህርት ጥራትን በማሻሻል የሀገርን ልማት ለማረጋገጥ ያላቸው ድርሻ ትልቅ ነው ተብሏል። ይሄን ኀላፊነት እንዲወጡ የመምህራንን ብቃት ማረጋገጥ ይገባል ነው...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ግብረ ገብ ትውልድን በመቅረጽ ሀገራዊ ለውጡን እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ።
ደሴ: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ መልዕክት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ ምሁራን የሀገርን መሠረታዊ ፍላጎት በጥናት እና ምርምር በመለየት ዘላቂ ሰላምን የሚያረጋግጡ እና የትምህርት...
“ኪነ ጥበብ የወል ትርክት ለመገንባት እና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር አይነተኛ መሣሪያ ነው” የአማራ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሀገር እና ጥበብ፣ ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ጎጃም ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ በዞኑ ከሚገኙ የጥበብ ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል።
በውይይት መድረኩ የአማራ ክልል...
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ትውልድ በመምህር ይቀረፃል፤ ሀገር በትምህርት ይበለጽጋል" በሚል መሪ ቃል ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነዉ።
በውይይት መድረኩ የተገኙት የጎንደር ዩኒቨርስቲ...








