ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከዊ ቢውልድ ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፔይትሮ ሳሊኒ ጋር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በጣልያን የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዊ ቢውልድ ግሩፕ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፔይትሮ ሳሊኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከዊ ቢውልድ...

የግል እና የአካባቢ ንጽሕናን በመጠበቅ ኮሌራን መከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምት መግባትን ተከትሎ በክልሉ ሊከሰቱ የሚችሉ ወረርሽኞችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ...

ለአካባቢ ብክለት ምክንያት የኾኑ የፕላስቲክ ምርቶችን ከመጠቀም ባሕል በመውጣት ለምድራችን ጤና አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከግንቦት 19 እስከ ግንቦት 28/2017 ዓ.ም የሚከበረውን የአካባቢ ቀን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን...

በአማራ ክልል ከ3 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሕጻናት የኩፍኝ በሽታ ክትባት በዘመቻ ተሰጥቷል፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሕጻናት የኩፍኝ በሽታ ክትባት በዘመቻ መስጠት መጀመሩ ይታወሳል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የክትባት ክፍል አስተባባሪ ተሰማ በሬ ከግንቦት 06/2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 15...

“ኢንቨስተሮች ከኢትዮጵያ ጋር ተቀራርቦ ለመሥራት ጊዜው አሁን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ መዳረሻ ለመሆን እየሠራች መኾኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት 51ኛውን የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት...