የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ከተቀመጠለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ በሰቆጣ፣ በደብረ ታቦር እና በፍኖተ ሰላም ከተሞች አዳሪ ትምህርት ቤቶችን እያስገነባ ይገኛል። ትምህርት ቤቶቹ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጅ፣ በሕክምና፣...
በፌዴራል ደረጃ አጀንዳ ማሰባሰብ ለምን አስፈለገ?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ስልጣን እና ኃላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በሕዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሰበሰበ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ቁልፍ የምክክር ምዕራፍ ሲተገብር...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የንባብ ባሕልን ለማሳደግ የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣ አስታወቀ ።
ጎንደር: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ "ታሪክን እያወሳን፣ አንባቢን እያነሳሳን የዩኒቨርሲቲያችንን የዕውቀት ጉዞ እናከብራለን" በሚል መሪ መልዕክት የመጽሐፍት ዓውደ ርዕይና ባዛር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት...
የችግሮችን ምንጭ ለመለየት ሕዝቡ እርስ በእርሱ እና ከመንግሥት ጋር መናበብ እና ወጥ አስተሳሰብ መያዝ...
ወልድያ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከላሊበላ ከተማ፣ ከላስታ እና ከቡግና ወረዳ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክረዋል። የውይይቱ ተሳታፊ አባቶች ራስን አድኖ ዓለምን ማዳን የሚያስችል መንገድ...
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በሀገሪቱ እንዳይስፋፋ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ያለበትን ደረጃ በሚመለከት ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ሚኒስትሯ መቅደስ ዳባ (ዶ.ር) በተለምዶ የዝንጀሮ ፈንጣጣ እየተባለ የሚጠራው የኤም ፖክስ በሽታ በአሁኑ ወቅት...








