የትምህርት ዘርፉን ማገዝ የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ማገዝ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜኑ ጦርነት ከተከሰተ እስካኹን በትምህርቱ ዘርፍ ሰፊ ጉዳት አጋጥሟል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት ባለፋት ዓመታት በክልሉ በተካሄደ ግጭት ከ6ሺህ 154 በላይ ትምህርት...

ፋይዳ – ቴክኖሎጂ የወለደው ሀቀኛ መታወቂያ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቴክኖሎጂ እንዲወለድ መነሻ የሚኾነው የሰው ልጅ ችግሮችን ለመፍታት ያለው ጥልቅ ፍላጎት ነው፡፡ ይህ ውልደት ደግሞ የሰውን ልጅ ድካም፣ ጊዜ እና ገንዘብ በመቆጠብ ሕይወትን ቀላል ያደርጋል፡፡ አገልግሎት በመስጠት እና...

“ሕዝቡ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እየተሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ወልድያ: ግንቦት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በኮን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የርእሰ መሥተዳድሩ አደረጃጀት አማካሪ ፍስሃ ደሳለኝ፣ የሰሜን ወሎ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 46ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ጠቁሟል። ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል:-...

ዓሣን እንደ ጎመን!

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓሣ አበላሻለሁ ዓባይ ዳር ነው ቤቴ፤ ዶሮ መረቅማ ከወዴት አባቴ" የሚለው የድምጻዊ አሰፋ አባተ ዜማ አሁን ላይ ቅቡል አይመስልም፡፡ በዚያ ዘመን ዓሣ እንደ ዶሮ ወጥ ካሉ ልዩ እና...