የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ለመውሰድ በእውቀት እና በስነ ልቦና ዝግጁ መኾናቸውን ተማሪዎች ተናገሩ።
ደባርቅ: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች በስነ ልቦና እና በእውቀት ዝግጁ እንዲኾኑ ለማስቻል የተለያዩ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡
በዞኑ ሰባት ወረዳዎች በሚገኙ...
ከፍተኛ መሪዎች በወገልጤና ከተማ ከነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ወልድያ: ግንቦት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ወሎ ዞን ከደላንታ ወረዳ እና ወገልጤና ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወገልጤና ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እያካሄዱ ነው።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ለማጣራት እየተሠራ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ።
ሁመራ: ግንቦት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን ለመቆጣጠር ያጸደቀውን የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታውቋል። በዞኑ የተሟላ ስብዕና ያለዉ ሲቭል ሰርቪስ በመገንባት የተቋማትን ዕቅድ...
በትምህርት ዘርፉ ያሉ ችግሮችን በጥናት እና ምርምር መፍታት ከትምህርት ተቋማት ይጠበቃል።
ደብረብርሃን: ግንቦት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች ክልላዊ የጥናት እና ምርምር ሲምፖዚየም በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሲምፖዚየሙ መክፈቻ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ በትምህርት...
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዶቹ!
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ (Mpox) “ክሌድ 1” እና “ክሌድ 1ቢ” በሚባሉ ሁለት ዋና ዋና የቫይረስ ዝርያዎች አማካይነት ሲሰራጭ እንደቆየ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። “ክሌድ...








