“ሰላም የሚጸናው ሕዝብን አግኝቶ በመምከር እና የሕዝብን ሀሳብ በተግባር በመፈፀም ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ወልድያ: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከአንጎት ወረዳ ሕዝብ ጋር በአሁንተገኝ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት አካሂደዋል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ሰላም የሚጸናው ሕዝብን...

አርሶ አደሮች በጥምር ግብርና ተጠቃሚ እየኾኑ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢ ርጥበት አጠር እንዲሁም ድርቅ በተደጋጋሚ የሚጎዳው በመኾኑ ያሉትን ጸጋዎች በመጠቀም ዘርፈ ብዙ የግብርና ውጤቶችን በማምረት በምግብ ራስን ከመቻል ባሻገር ለሌሎች ክልሎችም መትረፍ መቻሉ...

በደንበጫ ከተማ አሥተዳደር ተገንብተው የተጠናቀቁ የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ፍኖተሰላም: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ደንበጫ ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና በመንግሥት በጀት የተገነቡ የልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የረጅም ጊዜ የማኅበረሰቡ ጥያቄ የነበሩ የድልድይ፣ የውስጥ...

ሕዝብ ለድህነት እንዳይጋለጥ ሰላምን አስከብሮ ማልማት ይገባል።

ደብረ ታቦር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከታች ጋይንት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ ከሕዝብ ጋር እየተወያዩ ይገኛሉ። በውይይቱ ...

“በአረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ መሬት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአርሶ አደር ልጅ ነኝ፤ ወላጆቼ እና መሰል የቀያችን ማኀበረሰብ ውኃ የሚቀዳው ከመኖሪያ ቤቱ በቅርብ ርቀት ላይ ከሚገኘው ልባ ወንዝ ነው። ወንዙን ተከትሎም በየቦታው የሚፈስ ምንጭ አለ። ልባ...