የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፍተኛ ልዑክ ከሱዳኑ ጀኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ጋር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔራዊ መረጃ እና ደህንት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክትን ለሱዳኑ ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሀን አቀረቡ።
መልዕክቱን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን...
“ሰላም በአንድ ወገን አይመጣም” የአንጎት ወረዳ ነዋሪዎች
ወልድያ: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከአንጎት ወረዳ ሕዝብ ጋር በአሁንተገኝ ከተማ ውይይት አካሂደዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በሕዝብ ጥያቄ አስመላሽ ስም የተደራጁ ሌቦች አካባቢያችንን እያመሱት ነው...
በሕግ እና በፍትሕ ከሚያምን ሥልጡን ማኅበረሰብ የሚጠበቀው አጥፊን እንዲጠየቅ ማድረግ ነው።
ወልድያ: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከአንጎት ወረዳ ሕዝቦች ጋር በአሁንተገኝ ከተማ ውይይት አካሂደዋል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሐ ደሳለኝ መንግሥት ችግሩን...
ለሦስት ቀናት ሲያካሄድ የቆየው የፌዴራል እና የማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት ደረጃ የተካሄደው 14ኛው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ስኬታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ተናግረዋል።
የሂደቱን መጠናቀቅ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ...
“ሽልማታችሁ ክብራችሁ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ ከሕዝብ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...








