የማንሰራራት ቀንን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምረቃ ዕለት ማክበር የተለየ ስሜትን እና ተስፋን ይፈጥራል፡፡

ደሴ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም የማንሰራራት ቀን በደሴ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡   በዝግጅቱ "ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት፣ የቱሪዝም ልማት ለኢትዮጵያ ብስራት፣ የከተሞች ሁለንተናዊ ልማት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" የሚሉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡   ነዋሪዎች በደሴ ከተማ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በጋራ መሥራትን ያሳየ የዘመኑ ትሩፋት ነው፡፡

ጎንደር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ያነጋገራቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የመቻል ማሳያ የኾነው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ ደስታቸውን ገልጸዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እንዲጠናቀቅ በሚችሉት ሁሉ ከሕጻን እስከ አዛውንት ድጋፍ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ትላልቅ...

ግድቡ የእናቶች መቀነት አሻራ ውጤትም ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፎ በመላው ኢትዮጵያውያን ኅብረት እና ተሳትፎ የተጠናቀቀው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ በቅቷል። በዚህም መላው ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። አስተያየታቸውን ያጋሩን የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የሕዝብ ቅሬታ...

በደብረብርሃን ከተማ “የማንሰራራት” ቀንን ምክንያት በማደረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ።

ደብረብርሃን: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም በአካል ብቃት እንቅስቃሴው ላይ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በባለፉት ዓመታት በከተማው የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ከአካባቢ አልፈው ለሀገር ተኪ ምርት በማምረት...

ኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን ላይ መኾኗን የሚያሳዩ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4 " የማንሠራራት ቀን" በአማራ ክልል በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...