“ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን እየሠራች ነው!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ ላይ ለመሥራት እያደረገች ያለውን ጥረት እና የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስተዋወቅ 5ኛዉን የጳጉሜን ቀን “የነገዉ ቀን” በሚል ስያሜ እና “ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ” በሚል መሪ መልእክት እያከበረች...

“ነገን እጅግ የተሻለ ለማድረግ ተነሥተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን አምስት የነገው ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ትናንትን በመጠቀምና በማረም፣ ዛሬ ላይ ተግተን በመሥራት፣ ነገን እጅግ...

ተባብረን በመሥራት የትኛውንም ልማት ማሳካት እንችላለን።

ፍኖተ ሰላም: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ጳጉሜ 4 የማንሠራራት ቀንን ''ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት'' በሚል መሪ መልዕክት የዞኑ አመራሮች እና መንግሥት ሠራተኞች፣ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች እና አባላት በተገኙበት በፓናል ውይይት...

የአማራ ክልል ምክር ቤት እና በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በጋራ ለመሥራት የስምምነት...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ በአቅም ግንባታ፣ በትምህርት፣ በጥናት ምርምር፣ በፕሮጀክት ቀረጻ እና ሌሎችንም ሥራዎች ዙሪያ በመደጋገፍ ለመሥራት መኾኑ ተገልጿል።   ስምምነቱን የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ እና የባሕር ዳር...

“ጎንደር ከጉስቁልና ወጥታ እያንሠራራች ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው 

ጎንደር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 04 የማንሠራራት ቀን በማስመልከት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች አና የከተማዋ ነዋሪዎች እንዲኹም የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል።   በመርሐ ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር...