ችግሮችን በመነጋገር መፍታት እና ሰላምን መጠበቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር ጠየቀ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር "ለአማራ ክልል ሰላም መስፈን የሰላም እናቶች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ምክክር እያካሄደ ነው።
ምክክሩን የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር እና የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ናቸው በትብብር ያዘጋጁት።
በመድረኩ ከሰላም...
“የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ኾኖ ቀጥሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን ጉብኝት ያሳየን በድንቅ ተፈጥሮ እና በልማት ሥራ እድገት መካከል ያለውን መስተጋብር ነው ብለዋል።
...
ፍትሐዊ የኾነውን የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጎረቤት ሀገራት ሊደግፉት ይገባል።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የጠየቀችው የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ መኾኑን ጎረቤት ሀገራት በውል መረዳት እና መተባበር እንደሚገባቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ያለውን ፀጋ ለማልማት ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በዘላቂ ሰላም እና ልማት ዙሪያ ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከከተማ አሥተዳደሩ የተወጣጡ የኅብረሰተብ ክፍሎች ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር ውይይት አካሄደዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ዞኑ በማዕድን፣...
“የምገባ መርሐ ግብሩ ልጆች ወደ ትምህርት ቤት የመሄድ ፍላጎታቸውን ጨምሯል” የተማሪ ወላጆች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ጎጃም ታደለ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ በሽምብጥ ትምህርት ቤት የሚማረው ልጃቸው የምገባ ተጠቃሚ እንደነበር ነግረውናል፡፡
ወላጇ "የምገባ ፕሮግራም ልጆች ወደ ትምህርት ቤት የመሄድ ፍላጎታቸውን ጨምሯል" ነው ያሉት፡፡...








