የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ840 ሺህ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ840 ሺህ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የትምህርት ቁሳቁስ ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ናቸው። ድጋፉ 840 ሺህ...

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደብረ ብረሃን: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። በበጀት ዓመቱ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 3 ነጥብ 2...

ለትምህርት ዘርፉ መሥራት የምርጫ ጉዳይ ሳይኾን ግዴታም ጭምር ነው።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራን በንቅናቄ ለማስጀመር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይት መድረኩ የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...

ከማን አንሸ ወጭ ይቅር!

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላትን ተዝናንቶ እና ተደስቶ ማክበር ባይከፋም ከአቅም በላይ ለመደገስ እና ለመልበስ ጥሪትን ማሟጠጥ ብሎም አላስፈላጊ ብድር መግባት አሁን ድረስ ያላሻሻልነው ትክክል ያልኾነ ልማድ ነው። ለአንድ ቀን ወይም ለሰሞንኛ ድግስ...

“ሀገርን የሚያሳድጓት ቀለምን ያወቁ ናቸው” ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደርግ መንግሥት የንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መንግሥት በያዝነው ወር መስከረም 1966 ዓ.ም አስወግዶ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ሀገርን የሚያሳድጓት ምሁራን ናቸው ብሎ በማመን በዙሪያው ምሁራንን ነበር ማሠባሠብ የጀመረው። በርግጥ...