ትምህርትን በወቅቱ መከታተል እና ለፈተናዎች በቂ ዝግጅት ማድረግ ለጥሩ ውጤት ያበቃል።

ገንዳ ውኃ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የመተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡት መካከል ተማሪ ኢስመተዲን ሙሐመድ እና...

ለ17 ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ወልድያ፡ መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ከ17 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል። የዞኑ ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ ወንድወሰን አክሊሉ በትምህርት ቁሳቁስ ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ እንዳይርቁ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...

በሴቶች ላይ የሚደርስን ጥቃት ለመከላከል በጋራ መሥራት ውጤት ላይ ያደርሳል፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ “በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚደርስን ጥቃት መከላከል እና ምላሽ መስጠት” በሚል መሪ መልዕክት ተሻሽሎ ከተቋቋመው ክልላዊ አሥተባባሪ አካል ጋር ውይይት አካሂዷል። በሴቶች...

የኢ ቲኬቲንግ አገልግሎት የተጓዦችን እንግልት ማስቀረት ችሏል፡፡

ደብረማርቆስ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ሥር በሚገኙ 22 መናኸሪያዎች የኢ ቲኬቲንግ አገልግሎት እየተሰጠ እንደሚገኝ ዞኑ ገልጿል። በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ እንግልትን የሚቀንስ ዲጂታል የኢ ቲኬቲንግ አሠራርን በመዘርጋት...

በአማራ ክልል ለበርበሬ ምርት ምን ያህል ትኩረት ተሰጥቷል?

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እምቅ አቅም ካላቸው ሀገራት ውስጥ ትጠቀሳለች። ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የግብርና ምርት ነው። ከምታመርታቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በርበሬ አንዱ ነው። በኢትዮጵያ በዚህ...