መንግሥት ዓለም አቀፍ መርሕን ተከትሎ የባሕር በር ጥያቄን ለመፍታት የሚያደርገው ጥረት አበረታች ነው።
ደባርቅ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር የጋራ ተጠቃሚነት ጥያቄ ፍትሃዊ እና መርህን የተከተለ መኾኑን አሚኮ ያነጋገራቸው በሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ የነበራትን የባሕር በር በታሪክ አጋጣሚ ብታጣም ሕጋዊነትን...
ትምህርት አቋርጠው የከረሙ ተማሪዎች ለመማር መዘጋጀታቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በገጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ከርመዋል። እነዚህ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው በመክረማቸው በእጅጉ መቆጨታቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል። አሁን ለመማር ራሳቸውን ማዘጋጀታቸውን በመጠቆም።
ተማሪ መስከረም...
”ዛሬ አግዘን ያስተማርናቸው ልጆች ነገ ሀገር እንዲያግዙ የቤት ሥራ እየሰጠናቸው ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከሠራተኞቹ በተሠበሠበ ገንዘብ የገዛውን የትምህርት ቁሳቁስ ለትምህርት ቢሮ አስረክቧል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴም (ዶ.ር) ድጋፉን ተረክበዋል።
ድጋፉ...
በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።
ደሴ: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
መድረኩ አሁናዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታን የሚገመገምበት እንደኾነ ተገልጿል።
በወሎ ቀጣና ያለው የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ በርካታ ለውጦች የታዩበት እንደኾነ...
የጋራ እንጅ የግል ባሕር የለም።
ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ታሪክ ተመራማሪ የኾኑት ሊንከን ፔይን“ ባሕር እና ሥልጣኔ፣ የዓለም የባሕር ታሪክ” በሚል ርእስ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2015 ባሳተሙት መጽሐፍ ዓለም አቀፍ ባሕርን ሀገራት በፍትሐዊነት እንዲጠቀሙበት ያትታል።
የተባበሩት መንግሥታት...








