የደመራ ችቦ ገበያው እና የበዓሉ ድምቀት።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል እና በዩኒስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል ልዩ ድምቀት ካላቸው በዓላት መካከል ይገኝበታል።
መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጆች ለማዳን እና...
“የቱሪስት መስህቦች አንድነትን እና መከባበርን ሊፈጥሩ ይገባል” ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስቴር አምስተኛውን ዓመታዊ የቱሪዝም ዘርፍ የጥናት እና ምርምር ኮንፈረንስ አካሂዷል።
ኢትዮጵያ የብዙ ሃይማኖታዊ፣ ባሕላዊ፣ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ እንዲሁም የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት ናት። የቱሪዝም ዘርፉን በጥናትና...
የቀይ ባሕር ጉዳይ ሲነሳ ግጭት የሚለው ከአእምሮ መውጣት አለበት።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር እና ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው የሚባለው እንዱሁ አይደለም የራሱ ሰፊ ምክንያቶች ስላሉት እንጂ። ይህ ወሳኝ የባሕር ክፍል ሲነሳ በቀጣናው ያለውን ትርምስ እና የቦታውን ወሳኝነት...
“ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት እና በኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት በተዘጋጀ መድረክ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ተዘጋጅቶ ለምረቃ በቅቷል።
የኢትዮጵያ ፕረስ...
የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...
ሁመራ፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀልን በዓል ከዋዜማው እስከ በዓሉ ድረስ ኅብረተሰቡ ያለጸጥታ ችግር ማክበር እንዲችል የተቀናጀ የጸጥታ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
ፖሊስ ከሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ከዞኑ ሰላም...








