ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሀረና ክላስተርን ጎብኝተዋል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ የወልመል ወንዝ የመስኖ ልማት እና ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጉብኝት ባሻገር ወደ ባሌ...
ከሰላም ውጭ ያሉ አማራጮች በሙሉ አውዳሚና አክሳሪ ናቸው።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር እና የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር "ለአማራ ክልል ሰላም መስፈን የሰላም እናቶች ሚና " በሚል መሪ መልዕክት ምክክር አካሂደዋል።
የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ...
በአማራ ክልል የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ሞዴል ለማድረግ ይሠራል።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን የኀይሌ ማናስ አካዳሚ አዳሪ ትምህርት ቤትን የመማር ማስተማር ሂደት ተመልክተዋል።
የኀይሌ ማናስ አካዳሚ አዳሪ ትምህርት ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ...
በኮምቦልቻ ከተማ 127 ኢንዱስትሪዎች በሥራ ላይ ናቸው።
ደሴ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኮምቦልቻ ከተማ በኢንዱስትሪ ፓርክ እና ከኢንዱስትሪ ፓርክ ውጭ ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ተመልክተዋል።
ኢንዱስትሪዎች በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ተኪ ምርት በማምረት እና የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ውጤታማ...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በትምህርት ላይ የተፈጠረውን ችግር ለመቀልበስ የማይተካ ሚና አላቸው።
ደሴ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የደብረብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጂ ዲን...








