የመስቀል በዓል በመስቀለኛው ቦታ ይቋጫል።

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መስቀል ለክርስትና ሃይማኖት ቤዛ ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያኗ ጉልላት በምዕመኖቿ አንገት፤ በጳጳሳቶቿ አልባሳት በቀሳውስቶቿ ደረት፤ በመነኮሳቱ ቆብ በአማኒያኑ ልብ ሁሉ ሕያው ነው፡፡ መስቀል ለቤተ ክርስቲያኗ የንዋየ ቅድሳቶቿ ውበት፤ የበሮቿ ምልክት...

የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬ ይጀምራል።

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬ ተመርቆ ሥራ ይጀምራል። የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ 14 ተቋማትን በውስጡ የያዘ ነው። 47 አገልግሎቶችንም ይሰጣል። የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ ተቋማትን እርስ በእርስ ያስተሳሰረ ነው። አገልግሎቱ...

የመስቀል በዓል ጥልን በመስቀሉ አሸንፎ ተለያይተው የነበሩትን አንድ ያደረገ ነው።

ደብረ ታቦር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ የደቡብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሚካኤል፣ ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያን፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣...

የመስቀል በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።

ደባርቅ: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ምዕመናን በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ተከብሯል።   የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሰላም አባት...

“በመስቀል በዓል መታደም ልዩ ሀሴት ያጎናጽፋል” የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች

ጎንደር : መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል።በበዓሉ ከታደሙ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተጨማሪ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎችም ተገኝተዋል።   ከእንግሊዝ ሀገር እንደመጣች የተናገረችው ካትሪን ጀምስ ወደ አፍሪካ ስትመጣ የመጀመሪያዋ መኾኑን ገልጻለች። ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱዋ በፊት...