ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን በመፍጠር ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለማፍራት ትኩረት ተሠጥቷል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ባለፋት ሁለት ዓመታት በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከትምህርት ውጭ የነበሩ ተማሪዎችን በ2018 ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ ጥረት እያደረገ መኾኑን አስታውቋል። በከተማ አሥተዳደሩ በተለያዩ የክፍል ደረጃዎች...

ግብረ ገብነትን ተላብሶ ሕዝብን ማገልገል ይገባል። 

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት "ነጻ እና ገለልተኛ ሲቪል ሰርቪስ ለላቀ አገልግሎት" በሚል መሪ መልዕክት ለሠራተኞቹ ሥልጠና ሰጥቷል።   የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቶች በሕገ...

አረጋውያን የሀገርን እሴት፣ ባሕል እና ወግ ለትውልድ ያቆዩ ባለውለታ ናቸው።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን ይከበራል፡፡ የዘንድሮው የአረጋውያን ቀን በዓለም ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ በዓሉን በተመለከተ አማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ...

ኢትዮጵያ በቤተሰብ ዕቅድ ምጣኔ ውጤታማ ሥራዎችን ማከናወን ችላለች።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ዕቅድ ቀን በወልቂጤ ከተማ እየተከበረ ነው። ቀኑ "መሰናክሎችን ማስወገድ፣ አቅምን መገንባት የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተደራሽነት ለሚገባቸው ሁሉ" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በወልቂጤ...

“ከትምህርት ወደ ኋላ ሊያስቀሩ የሚችሉ ችግሮችን በመቋቋም ነው ለውጤት የበቃሁት” ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ደሳለው ሞላ በእንጅባራ ከተማ የዛግዌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ውስጥ 565 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ለዚህ...