የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ሰቆጣ፡ መስከረም 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 31ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱም የ30ኛ መደበኛ ጉባኤውን ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣ የ2017 በጀት ዓመት የአሥፈጻሚውን ዕቅድ ክንውን...

“ደጋጎቹ የሚናፍቁሽ፤ ብርሃን ያረፈብሽ”

መስከረም፡ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፀሐይ የላቀው ብርሃን አርፎብሻል፤ የማይጠልቀው ጀንበር ታይቶብሻል፤ ዓለም የዳነበት መንበሩ አድርጎሻል፤ ቅዱሳኑ ከትመውብሻል፤ ደጋጎቹ ተጠልለውብሻል። መንፈስ ቅዱስ ረብቦብሻል። አንቺ ከተመረጡት ተራራዎች መካከል ተመርጠሻል፤ አንቺ ከተባረኩት ተባርከሻል፤ አንቺ ከተቀደሱት ተቀድሰሻል። አንቺ መላዕክት የከተሙብሽ...

“ትምህርት ካቋረጥኩ ብዙ ጊዜ ስለሆነኝ ብዙ ነገሩን ረስቸዋለሁ” ትምህርት አቋርጣ የቆየች ተማሪ

መስከረም ፡ 21/2017ዓ.ም (አሚኮ) ትዕግስት አስሜ ትባላለች። ከሁለት ዓመት በፊት በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ከተማ በሚገኝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደነበረች ነግራናለች። የ10ኛ ክፍል ትምህርቷን በማጠናቀቅም ወደ 11ኛ ክፍል ተዘዋውራ ነበር። በአማራ ክልል በተፈጠረ...

በ2017 በጀት ዓመት አበይት ተግባራትን በመፈጸም ስኬታማ እንደነበር ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 20/2018ዓ.ም (አሚኮ) ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። የኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መብት አድማስ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ዓበይት...

ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እንግዶቿን እየተቀበለች ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ የንግሥ በዓል ነገ መስከረም 21/2018 ዓ.ም ይከበራል፡፡ ምዕምናን እና ጎብኝዎችም ወደ ሥፍራው እያቀኑ ነው። ብዙዎቹ የመስቀሉን ክብር ለማሰብ በመስቀለኛው ተራራ ላይ ቀድመው ደርሰዋል። ይህንን በዓል በተሳካ...