ጉምቱ ደራሲም፤ ታዋቂ ዲፕሎማትም

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ሳምንቱ በታሪክ ክቡር ዶክተር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁን እናስታውስ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሥነ ጽሑፍ፣ በፖለቲካ እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደረጉ ታላቅ ሰው ናቸው። ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ጥቅምት...

የአማራ ክልል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ሥብሠባዉን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንስቲትዩቱ ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ሥብሠባዉን በማከናወን በመጀመሪያዉ መደበኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎችን አፈጻጸም ከገመገመ በኋላ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሀረና ክላስተርን ጎብኝተዋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ የወልመል ወንዝ የመስኖ ልማት እና ተጠቃሚ አርሶ አደሮች ጉብኝት ባሻገር ወደ ባሌ...

ከሰላም ውጭ ያሉ አማራጮች በሙሉ አውዳሚና አክሳሪ ናቸው።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር እና የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር "ለአማራ ክልል ሰላም መስፈን የሰላም እናቶች ሚና " በሚል መሪ መልዕክት ምክክር አካሂደዋል። የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ...

በአማራ ክልል የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ሞዴል ለማድረግ ይሠራል።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን የኀይሌ ማናስ አካዳሚ አዳሪ ትምህርት ቤትን የመማር ማስተማር ሂደት ተመልክተዋል። የኀይሌ ማናስ አካዳሚ አዳሪ ትምህርት ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ...