ቅድሚያ ለሰላም እንዲሰጥ አባታዊ ሚናቸውን እንደሚወጡ የወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ።
ባሕር ዳር (መጋቢት 16/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወልድያ ከተማ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
የውይይቱ ተሳታፊ የሃይማኖት አባቶች በሃይማኖት ተቋማት ሰላም እና ፍቅር እንደሚሰበክ አንስተዋል።...
አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማዘመን ስልታዊ አጋርነት መሠረቱ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ እና ቪዛ ኩባንያ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማፋጠን የሚያስችል የስትራቴጂያዊ ዕድገት ስምምነት መፈራረማቸውን አስታውቀዋል።
ይህ አጋርነት ባንኩ የቪዛን ዓለም አቀፍ አውታረ መረብ እና የቴክኖሎጂ ልምድ በመጠቀም የካርድ...
አቢሲኒያ ባንክ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ "አችላለሁ" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ኹነቶች በባሕርዳር ከተማ አክብሯል።
በኹነቱ የተገኙት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፈንታው ፈጠነ አቢሲያ...
የብዝኃ ኢኮኖሚ ፖሊሲው የውጭ ሀገራት ድርጅቶች መዋዕለ ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ፈሰስ እንዲያደርጉ እየጋበዘ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የጣሊያን የመሠረተ ልማት እና የከተማ መልሶ ግንባታ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።
በግንባታ መስክ በኤሌክትሪክ እና በኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማምረት የተሠማሩ ድርጅቶች፤ የፋይናንስ ተቋማት እና ሌሎችም በፎረሙ ላይ...
“ጦርነት ሰልችቶናል፤ ሰላም እና ልማት ናፍቆናል” የቋሪት ወረዳ አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች ከተውጣጡ አርሶ አደሮች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ሥራዎች ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ዞን ፕላን እና ልማት...








