እስከመቼ ነው ?

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅቱ ጎንደር ከተማ እኖር ነበር። በወርሐ ጥር 2018 ዓ.ም ወደ ባሕር ዳር የሚያስሄድ አንድ ጠንካራ ማኅበራዊ ጉዳይ ገጥሞኛል። ነገር ግን የመንገዱ ጉዳይ ዳገት ኾኖብኛል። በአውሮፕላን መጓዝን እንደ አማራጭ ለመጠቀም...

ሴቶች ወደ መሪነት እየመጡ ውጤታማ እየኾኑ ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በውይይት አክብሯል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺ አምላክ ገብረ ማርያም...

“ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆቿ በሚከፍሉት መስዋዕትነት ጠላቶቿን እያሳፈረች ነው” ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ

  ባሕር ዳር: የካቲት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ውጤታማ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ከባለ ሌላ ማዕረግተኛ እስከ ከፍተኛ መኮነን ለኾኑ የእዝ ስታፍ የሠራዊት አባላት ማዕረግ አልብሷል። በልዩ ዘመቻ ማሠልጠኛ ማዕከል ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው...

የእናትነት ጥበብ እና ደግነትን ለሰላም ግንባታም ማዋል ይገባል።

  ባሕር ዳር: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ሴቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። የከተማ አሥተዳድሩ...

ማንነት ድርድር አይደረግበትም።

  ወልድያ: የካቲት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ራያ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በቆቦ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ የራያ አላማጣ፣ የራያ ባላ፣ የዛታ፣ የኦፍላ ወረዳዎች፣ የአላማጣ ከተማ እና የኮረም ከተማ...