“በዚህ ዓመትም 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አልመጡም”

ባሕር ዳር:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት እፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን፣ የአዊ...

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው ውጤታማ ኾኖ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዘመቻ ሲሰጥ የነበረው የፖሊዮ ክትባት ውጤታማ ኾኖ መጠናቀቁን በአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ‎ ‎በአማራ ክልል የፖሊዮ በሽታ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመገኘቱ ለወረርሽኝ...

የጎንደር ከተማን ሰላም እና ልማት የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ጎንደር፡ ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሂዷል። ‎ ‎በውይይቱ አሁናዊ የሰላም ሁኔታዉ የተረጋጋ እንዲኾን የብሎክ አደረጃጀቶችን ማጠናከር መቻሉ፣...

በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖች መገጣጠሚያ ሊገነባ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ የከባድ መኪኖችን በኢትዮጵያ ለመገጣጠም የሚያስችል ስምምነት ተካሔደ። ቢአኤካ ግሩፕ ከቻይናው የካባድ መኪና ቀዳሚ አምራች ከኾነው እና ከግዙፉ ሻክማን ኩባንያ ጋር ነው ይህንን...

ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተፋሰስ ልማትን መጠቀም ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዞኑን የመስኖ ልማት እና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን ባለፈው ዓመት የነበረው የመስኖ...