አቅም ሌላቸው ወገኖች መድረስ ከፍተኛ የህሊና ርካታ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ቀለሟ ጌታቸው ነዋሪነታቸው በደብረ ማርቆስ ከተማ ነው። ግለሰቧ ጠላ ጠምቀው በመሸጥ የሚኖሩበት ደሳሳ ጎጇቸው ጣራው በማርጀቱ እያፈሰሰ በችግር ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር ሰባት ዓመታትን አሳልፈዋል። የወይዘሮ ቀለሟ መኖሪያ...

“በዞኑ የሰብል ቁመና በጥሩ ኹኔታ ላይ ይገኛል” የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ

ደሴ: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሙሀመድ ጁሀር በደቡብ ወሎ ዞን ጃማ ወረዳ የ08 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ባለፉት ዓመታት ከጓደኞቻቸው ጋር ስንዴን በኩታ ገጠም የማምረት ተሞክሮ አላቸው። አርሶ አደሩ ሰብልን በኩታ ገጠም መዝራት ከጀመሩ...

ጳጉሜን 02/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ እንደሚከሰት መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ...

ጳጉሜን 02/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ እንደሚከሰት መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶ.ር) ገለጹ። አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 02/2017 ዓ.ም በመላዉ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ አህጉር ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ ...

“የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡ የታላላቆቻችንን በዓል የምናከብረው የእነርሱን አርአያ ለመከተል ምክንያት እንዲሆነን ነው፡፡ ምን እንደሠሩ? ምን እንዳስተማሩ? ምን...

የጤና ጣቢያዎችን የተሻለ አፈጻጸም ማስፋት ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ዘርፍ የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በባሕር ዳር የሚገኙ የጤና ተቋማትን ጎብኝተዋል። በሀን ጤና ጣቢያ ጉብኝት ያደረጉት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን አደም በርካታ...