የዱር እንስሳት ጥበቃን ይበልጥ ማሳደግ እና ማላቅ ይጠበቃል።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የስድስት አሥርት ዓመታትን ስኬታማ ጉዞ እያከበረ ነው።
የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ ተቋሙ ባለፉት ስድስት አሥርት ዓመታት በተፈጥሮ ጥበቃ መስክ...
በዱር እንስሳት እና በኢኮ ቱሪዝም ዘርፍ የታየው ዕድገት ዓለም አቀፍ ጎብኝዎችን እየሳበ ነው።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እያከበረ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ድኤታ ስለሺ ግርማ በዓሉ የሀገሪቱን የተፈጥሮ...
በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን በንቃት መካከል ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስተናጋጅነት በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመከላከል እና የተቋማትን ቅንጅት ለማጠናከር ያለመ የባለድርሻ አካላት የውይይት እና የሥልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
“ሀገር የሚገነባው በሕሊናዊ መንፈስ ነው” ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን "እንጠብቅሻለን አለብን አደራ" በሚል መሪ መልዕክት መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ ጥቅም ያላቸውን ሚና በተመለከተ ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሚዲያ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጠቅላይ...
የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ሁሉም ድጋፍ ማድረግ አለበት።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተለያዩ ጊዜያት በተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ6ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ተጎድተዋል። በዚህም በርካታ ታዳጊ ተማሪዎች በዕድሜ ደረጃቸው መቅሰም ሚጠበቅባቸውን ዕውቀት እንዳይገበዩ አድርጓል። ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው መካከልም...








