ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል ተግባራት እየተከናወኑ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡን ያሳተፈ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በመከናወኑ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እየቀነሱ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
በዞኑ አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች አደረጃጀቶችን በማጠናከር ኅብረተሰቡ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን እየተከላከለ ነው።...
“ጣናን ተንተርሳ ለከተመችው ውቧ ከተማ የጣና ፎረም እንደ መልካም ገፀ በረከት ይቆጠራል” አምባሳደር ነብያት...
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም የሚካሄደው የጣና ፎረም ጉባኤ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ጣና ፎረም "ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ" መርሕ ተግባራዊነት አዎንታዊ ሚና እየተወጣ መኾኑ...
የጡት ካንሰር እና አሳሳቢነቱ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር በሽታዎች መካከል 30 በመቶ የሚኾነውን የሚሸፍነው የጡት ካንሰር በሽታ ነው፡፡
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የካንሰር ሕክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር አማረ የሺጥላ እንደሚሉት የጡት ካንሰር በሽታ...
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ዓለመቀፍ የሥራ ድርጅት(ILO) የሥራ ስምሪት እና ፍልሰትን አስመልከቶ በጋራ ለመሥራት...
አዲስ አበባ:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዴሞክራሲያዊ ልማት ይፋጠን ዘንድ በሳይንሳዊ ዘዴ የተሠበሠቡ እና የተተነተኑ ስታቲስቲካዊ መረጃዎች መሠረታዊ ናቸው።
ለዚህ ይረዳ ዘንድ የዓለም የሥራ ድርጅት ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ለሥራ...
ወደ ትምህርት ገበታ ያልተመለሱ ተማሪዎችን ለመመለስ በትኩረት መሥራት ይገባል።
ጎንደር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጣና የዞን እና የወረዳ የትምህርት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...








