የውል እርሻ ለምርት እና ምርታማነት ማደግ ድርሻው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር" በግብርና ውል አርሻ" አሠራር ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። የግብርና ሚኒስትር...

የሠራዊት ቀን አንድነታችን እንደማይናወጥ የምናሳይበት ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 118ኛው የሠራዊት ቀን "የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊት" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ባሕር ኃይል ቅጥር ግቢ እየተከበረ ይገኛል። የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ የባሕር...

“ሀገራዊ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ሥራዎች ምቹ ከተማዎችን እየፈጠሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመኾን የተጠናቀቀውን የሳር ቤት ጀርመን አደባባይ ጋርመንት እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር...

ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል ተግባራት እየተከናወኑ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡን ያሳተፈ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በመከናወኑ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እየቀነሱ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች አደረጃጀቶችን በማጠናከር ኅብረተሰቡ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን እየተከላከለ ነው።...

“ጣናን ተንተርሳ ለከተመችው ውቧ ከተማ የጣና ፎረም እንደ መልካም ገፀ በረከት ይቆጠራል” አምባሳደር ነብያት...

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም የሚካሄደው የጣና ፎረም ጉባኤ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ጣና ፎረም "ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ" መርሕ ተግባራዊነት አዎንታዊ ሚና እየተወጣ መኾኑ...