በሥራና ሥልጠና ቢሮ በለሙ ሲስተሞችም ለ300 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች ሥራ ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) ባለፉት...
የመወሊድ በዓል ሲከበር ለሀገር ሰላም እና አንድነት በመፀለይ ሊኾን ይገባል።
ደብረ ማርቆስ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ይገኛል።
የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በታላቁ ቢን አፊፊ መስጅድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሁነቶች ነው እየተከበረ...
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን መገንባት ይገባል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
የአካባቢ ደንና አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ ተስፋሁን ዓለምነህ እንዳሉት ክልሉ...
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ እና በጠዳ የሥልጠና ማዕከል የቆዩ ታጣቂዎች ሥልጠናቸውን አጠናቀቁ።
ጎንደር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች በትጥቅ ትግል ውስጥ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎች በጠዳ የሥልጠና ማዕከል ሲወስዱት የነበረውን ሥልጠና አጠናቅቀው ነው ዛሬ የተመረቁት።
በጠዳ የሥልጠና ማዕከል ሲሠለጥኑ የቆዩ ሠልጣኞች ለሰላም መስፈን የነበራቸውን ቁርጠኝነት...
“በምርት ዘመኑ ምርታማነትን በሄክታር 35 ኩንታል ለማድረስ እየተሠራ ይገኛል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 2017 ዓ.ም የግብርና ሥራ እቅድ አፈጻጸም እና በ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ከክልሉ እና ከዞን የግብርና ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ...