የዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
የዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕግ የበላይነት እና አማራጭ ያለመግባባት መፍቻ ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት” በሚል መልእክት በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
የአማራ ክልል የግብርና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ጥራት ያለው ዘር ለማቅረብ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግብርና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ኀላፊ ፈንታሁን ስጦታው ባለሥልጣኑ የግብርና ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ ጠንካራ...
የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ እና ኢኮኖሚያዊ አበርክቶው
ባሕር ዳር: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሁሴን ሙሐመድ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በንብ ማነብ ሥራ ተሠማርተዋል፡፡ በአካባቢያቸው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በየዓመቱ እንደሚሠራ ነግረውናል፡፡ ይህም የንብ ማነብ ሥራቸውን ውጤታማ አድርጎታል ብለዋል፡፡
ሥራው...
የደንበጫ፣ ፈረስቤት፣ ቢቡኝ ሎት አንድ አስፋልት መንገድን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥር 18/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአስፋልት መንገዶች ለአንድ ሀገር የተቀላጠፈ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ያላቸው ፋይዳ ጉልህ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ደግሞ ይህን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው መሠረተ ልማት ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ትገኛለች።
ከሚሠሩ የመንገድ መሠረተ ልማቶች መካከል በአማራ...
ጥርን በባሕር ዳር ማኅበራዊ መሥተጋብርን እና ገጽታን በማጠናከር ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2018ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሚከበሩ የጥርን በባሕር ዳር ዝግጅቶች ውስጥ "የሰባሩ ጊዮርጊስ" ክብረ በዓል አንዱ ነው።
ታቦተ ሕጉ ከመንበሩ ወጥቶ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ዝግጅቶች ተከብሯል። በጣና ሐይቅ ላይ በጀልባ እና በታንኳ...








