“አሚኮ የማይቻሉ የሚመስሉ ፈተናዎችን አልፎ ለስኬት የበቃ ተቋም ነው” ምክትል አፈጉባኤ አማረ ሰጤ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በዐውደ ጥናቱ ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን...

የአሚኮን 30ኛ ዓመታት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ተከፈተ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮን 30ኛ ዓመታት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ የአሚኮን የ30 ዓመታት ጉዞን፣ ውጣ ውረዶችን፣ ያለፈባቸው ምዕራፎችን እና ዕድገቱን የሚያሳይ ነው። በአውደ ርዕዩ የአማራ ክልል ምክር...

ቆልማማ እግር (clubfoot) በሕክምና የሚስተካከል ችግር ነው።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ከ1000 ሕጻናት መካከል አንድ ሕጻን በተፈጥሮ ቆልማማ እግር ኖሮት ይወለዳል ይላል። በየዓመቱ እስከ 200 ሺህ ሕጻናት ቆልማማ እግር ኖሯቸው እንደሚወለዱም ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት:: 80...

ወጣቱ ምክክር አዋጭ የችግር መፍቻ መንገድ መኾኑን አውቆ ሊጠቀምበት ይገባል።

ደሴ: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ ችግሮች ላይ ተመካክሮ ለሃሳብ ልዩነቶች መፍትሄ በማቅረብ መግባባት ላይ እንዲደረስ ጥረት የሚያደርግ ተቋም ነው። ኮሚሽኑ "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር...

“ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ ቴክኖሎጂን መጠቀም ግዴታ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በዲጂታል ዕውቀት እና ክህሎት የታነፀ ትውልድ ለአሻጋሪ እና ዘላቂ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የውይይቱ ተሳታፊዎች ዲጂታልን ዕውን ማድረግ...