“በሁሉም መስክ የተሻለች አፍሪካን ለመገንባት ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ ልንሰጥ ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 41ኛውን የአፍሪካ የትምህርት ምዘና ዓመታዊ ጉባኤን ከፍተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ትምህርት የአፍሪካን የለውጥና የመነሳት ጉዞ እንዲመራ ለአንድ ዓላማ በጋራ...

በየዘርፉ ለአሚኮ እየተሰጡ ያሉ ዕውቅናዎች የኮርፖሬሽኑ የላቀ አፈፃፀም ብቃት ማሳያዎች ናቸው።

ደባርቅ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ላለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት ሀገራዊ አንድነት እና ብሔራዊ መግባባት እንዲጎለብት ኀላፊነቱን የተወጣ ተቋም ነው ሲሉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አሚኮ በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኀን ዕድገት ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከሚጠቀሱ የሀገሪቱ...

የሀገሪቱ የመንገድ መሠረተ ልማት 180 ሺህ ኪሎ ሜትር ደርሷል።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ሁለተኛ ጉባኤ "ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ" የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ድኤታ...

በከተማዋ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከበዓላት እና ከመንግሥት የደሞዝ ጭማሪ ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። ጉዳዩን አስመልክተው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ...

ከክረምቱ ጋር ተያይዞ የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ልዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ፍኖተ ሰላም: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጅጋ ከተማ አሥተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። በጉዳቱ የሰባቱ ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ ቀሪዎቹ ሁለት ሰዎች ደግሞ ወደ ጤና...