የተቋረጡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አሳሰበ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ 2ኛ ጉባኤ "ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የከተማ እና መሠረተ...
“ፈተናዎች ያልበገሩት፤ ችግሮች ያልገቱት”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አያሌ ፈተናዎች ደርሰውበታል። የበዙ ችግሮች ተደራርበውበታል። ወጀቦችም አይለውበታል። በግራና በቀኝ፣ በፊት እና በኋላ የሚወረወሩ ጦሮች በርክተውበታል።
ነገር ግን ሁሉንም በጽናት ተሻግሯቸዋል። ፈተናዎችን በጥበብ አልፏቸዋል። ችግሮችን በብልሃት ፈትቷቸዋል። ወጀቦችንም በጽናት...
“ከዕድሜው ያለፈ፤ በብርታቱ የገዘፈ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትንሹ ጀመረ፣ በረጅሙ አማተረ። በጥበብ ተመራ፤ በብርታት ሠራ። በሥራው ከዕድሜው አለፈ፤ በበርታቱ ከፍ ብሎ ገዘፈ።
ታላላቆቹን ቀድሟቸዋል፣ ታናናሾቹን ርቋቸዋል። ታላላቆቹ ለምዕተ ዓመት የተጓዙትን፣ ተጉዘውም ያልደረሱበትን በ30 ዓመታት ተሻግሮታል። ዛሬ...
አሚኮ እዚህ ለመድረስ በርካታ ፈተናዎችን አልፏል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ1987 ዓ.ም ሲመሠረት በ''በኩር'' ጋዜጣ የጀመረው የአማራ ማዲያ ኮርፖሬሽን እነኾ ሦስት አስር ዓመታትን አስቆጥሯል።
በ30 ዓመታት ጉዞ ከበኩር ጋዜጣ ባለፈ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮ፣ በኤፍ ኤም፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ዘመን...
ሚዲያዎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር ሞግተው መቆም አለባቸው።
ባሕር ዳር: ነሐስ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመታት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ አውደ ጥናት ተካሂዷል።
የአውደ ጥናቱ ተሳታፊዎች አሚኮ ለሀገር ሰላም እና ዕድገት የራሱን አስተዋጽኦ እያደረገ የመጣ ተቋም መኾኑን ገልጸዋል። አሚኮ የራሱን...








