በሰሜን ጎንደር ዞን ከ350 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዶ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ350 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዶ ወደ ሥራ ተገብቷል።   የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ተወካይ ኀላፊ ታደሰ ሙሃባው እንደገለጹት በዞኑ በሚገኙ አካባቢዎች የንቅናቄ...

ኢትዮ ቴሌኮም የውጭ ገበያውን ለመቀላቀል እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋሙ የሦሥት ዓመታት ስትራቴጂ እና የ2018 ጭቅዱን አስተዋውቋል።   የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተቋሙ ባለፉት ሦሥት ዓመታት በውጤት የተገበራቸው ሥራዎች ለሀገሪቱ ፈጣን እና የለውጥ ጉዞ ትልቅ አበርክቶ...

“አሚኮ የሕዝባችን ጠንካራ ተቋም ብቻ ሳይኾን ልዩ ምልክት ኾኖ እየቀጠለ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።   በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

“አሚኮ ለሕዝብ ዋጋ እየከፈለ የሚሠራ የሕዝብ ተቋም ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማጠቃለያ ዝግጅቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ ግንኙነት አማካሪና የአሚኮ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ...