ሁለተኛውን የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ኤክስፖ ለማካሄድ ዝግጅት ተደርጓል።

ሁለተኛውን የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ኤክስፖ ለማካሄድ ዝግጅት ተደርጓል። አዲስ አበባ: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛውን የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ ከነሐሴ 24/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር...

በ25 ዓመታት ዕቅዱ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪ የማዕድን ኢንዱስትሪ መፍጠር ዋነኛ ተግባር ነው።

በ25 ዓመታት ዕቅዱ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪ የማዕድን ኢንዱስትሪ መፍጠር ዋነኛ ተግባር ነው። ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ገብቷል። የትውልድ...

አሚኮ አዳዲስ የሥራ ፈጠራዎችን በማስተዋወቅ እና ምርጥ ተሞክሮዎችን በማስፋት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው።

ጎንደር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተደራሽነቱን በማስፋት ዘመኑን የዋጁ አሠራሮችን በመከተል ለአድማጭ፣ ተመልካች እና አንባቢያን እየደረሰ ሦሥት አሥርት ዓመታትን አስቆጥሯል።   በእነዚህ ዓመታት የተለያዩ ፖለታካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ይዘት ያላቸውን ዘገባዎች በማዘጋጀት...

የሻደይ አሸንድየ በዓል ዕሴቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል።

ጎንደር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሻደይ አሸንድየ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተከብሯል።   የበዓሉ ማጠቃለያ መርሐ ግብር "ባሕላዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።   ‎የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሕል እና ቱሪዝም...

አሚኮ ባለፉት ዓመታት የአካባቢውን ሰላም እና የማኅበረሰቡን አብሮ የመኖር ትርክት በመገንባት ረገድ ከፍተኛ ሚና...

ባሕርዳር: ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እያከበረ ነው።   በዓሉን አስመልክተው የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ ሀብታሙ እሸቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   አቶ ሀብታሙ እሸቱ እንዳሉት...