ሁሉም ተባብሮ ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የሁሉም መሠረት ነው። የዓለም ሥልጣኔ መነሻው፣ የቴክኖሎጂ ምንጩ፣ የኀያላን ሀገራት ዋናው ጉልበት ከትምህርት የሚገኝ ዕውቀት ነው። የዕውቀት መገኛው ደግሞ ትምህርት ቤት ነው። የዜጎች መብትም ነው። መልካም ትውልድ በትምህርት...

የተፈጠረውን ቁጭት ወደ ልማት መቀየር እንደሚገባ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ደብረ ብርሃን፡ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም አማራጭን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ መሠጠት ተጀምሯል። በሥልጠና ማስጀመሪያው ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ...

መንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞው ታጣቂዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የተሐድሶ ሥልጠና ጀመሩ።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እስካሁን ከ72 ሺህ 500 በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን በኮሚሽኑ የትሐድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል ብለዋል። ከዚህ ጎን ለጎን በዘላቂነት እንዲቋቋሙ የማድረግ ሥራ...

ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ለመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። 

ገንዳ ውኃ፡ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ በምዕራብ ጎንደር ዞን ለመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ድጋፍ አድርጓል። የመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት...

የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ.ር) ገለጹ። 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ወደ ምግብ ዋስትና እና የግብርና ሽግግር በምናደርገው ጉዞ አንድ ሌላ እጥፋት ላይ በመድረሳችን ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንኳን ደስ አለን...