በጭልጋ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደሰላም ተመለሱ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማዊ ኑሮን መከተል ለዘላቂ ሰላም አማራጭ የሌለው ቁልፍ መፍትሔ መሆኑን ወደሰላም የተመለሱ የቀድሞ ታጣቂዎች ገልጸዋል። የሰላም አማራጭን መከተላቸው ለሕጋዊ ኑሮ እና ሕይወት እንደሚያበቃቸውም ተናግረዋል። ኃይል እና ግጭት ጉዳት ከማስከተል...

እውነተኛ ትስስርን በመፍጠር ሰላምን ማጽናት ይገባል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከቡግና ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት በማኅበረሰቡ ላይ ጫና...

በሕገ ወጥ ነጃጅ አዘዋዋሪዎች ላይ ጠንካራ ክትትል እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን የተራዘመ ግጭት ተከትሎ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት የነዳጅ ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል። በዚህም ከነዳጅ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ሕገ ወጥ የነዳጅ ዝውውር እና ሽያጭን ለመቆጣጠር እና...

ምሁራን የጥፋት መንገድን በማውገዝ ችግሮች በንግግር እና በአመክንዮ እንዲፈቱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፣ የልማት አርበኛም እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት...

“ኢትዮጵያን የአፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ እና በኤኤምጂ (AMG) - እንዶዴ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች ጉብኝት አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነታችንን...