ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ዳግማዊ ዓድዋ
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ታላቁን ፕሮጀክት የሕዳሴ ግድብን ልታስመርቅ ሸር ጉድ እያለች ነው።
ከአሚኮ አዲስ ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 5 ጋር ቆይታ ያደረጉት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም...
በደቅ ደሴት የተገነባው ወደብ የጎብኝዎችን እንቅስቃሴም ያሳድጋል።
በደቅ ደሴት የተገነባው ወደብ የጎብኝዎችን እንቅስቃሴም ያሳድጋል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ሐይቅ የጥበብ፣ የእምነት እና የታሪክ ማኅደር ሲኾን አያሌ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ መዳረሻዎችም አሉት። በጣና ሐይቅ ውስጥ ከሚገኙት ደሴቶች መካከል...
የኢትዮጵያ ቡና የራሱን መለያ ይዞ ወደ ዓለም ገበያ እንዲገባ ምን እየተሠራ ነው?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢ ምንጫችን ቡና ቡና
የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና
ዕውቅ ነው ቡናችን
ቡና ቡና........ይህ የግጥም ስንኝ በዜማ እና በጥሩ ድምጾች ታሽቶ ረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ ሚዲያዎች አስተጋብቷል። እርግጥ ነው ቡና...
በተፈጠረው ሰላም ባለፉት ዓመታት ሳይታረስ የቆየ ማሳን በዘር መሸፈን ተችሏል።
በተፈጠረው ሰላም ባለፉት ዓመታት ሳይታረስ የቆየ ማሳን በዘር መሸፈን ተችሏል።
ደብረ ብርሃን፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተደጋጋሚ የተፈጠሩ የሕዝብ ለሕዝብ የሰላም መድረኮች ውጤታማ ፍሬ እንዳፈሩ የኤፍራታ እና ግድም ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል።
አቶ ከበደ ግምአለ የላይኛው...
የህጻን ሰሚራ ሕልም ተሳክቷል።
የህጻን ሰሚራ ሕልም ተሳክቷል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ኢብራሂም አደም በደቡብ ወሎ ዞን ከለላ ከተማ የ01 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። እንደ ማንኛውም ነዋሪ ልጅ ወልደው ለማሳደግ እና ለቁምነገር ለማብቃት ሲለፉ ኖረዋል።
በግብርና ሥራ፤...








