በክልሉ ያለውን የመሬት ሃብት በአግባቡ በመጠቀም ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈፃፀሙን እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ ዳምጤ "በክልሉ ያለውን...
ሀገር በቀል ውብ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የሚታይበት የጡሩሲና መስጅድ።
ደሴ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጡሩሲና መስጅድ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከከሚሴ ከተማ በ16 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደዋ ጨፋ ወረዳ ሃሮ ባቄሎ ቀበሌ ይገኛል።
ጥሩሲና መስጅድ የተሠራበት ቦታ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ነበር። "የነብር...
“መውሊድ ለነብዩ ሙሐመድ ያለን ፍቅር የሚገለጽበት ነው” እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በአዲስ አበባ አነዋር መስጅድ እየተከበረ ነው።
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ ፈትሁዲን ሐጂ ዘይኑ አሏህ በቁራኑ ላይ...
የንግድ ሥርዓቱን በማዘመን ሕገ ወጥ ንግድን መከላከል ላይ ትኩረት እንደሚደረግ የአማራ ክልል ንግድ እና...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙ እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱ ላይ ከዞን መምሪያ እና ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል።
ውይይቱን የከፈቱት የአማራ ክልል ንግድ...
የ25 ዓመታት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ የወጣቶች ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የዓለም ወጣቶች ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው።
ዝግጅቱ "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በክልላዊ የማጠቃለያ ዝግጅቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...








