የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ እና በጠዳ የሥልጠና ማዕከል የቆዩ ታጣቂዎች ሥልጠናቸውን አጠናቀቁ።

ጎንደር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች በትጥቅ ትግል ውስጥ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎች በጠዳ የሥልጠና ማዕከል ሲወስዱት የነበረውን ሥልጠና አጠናቅቀው ነው ዛሬ የተመረቁት። ‎ ‎በጠዳ የሥልጠና ማዕከል ሲሠለጥኑ የቆዩ ሠልጣኞች ለሰላም መስፈን የነበራቸውን ቁርጠኝነት...

“በምርት ዘመኑ ምርታማነትን በሄክታር 35 ኩንታል ለማድረስ እየተሠራ ይገኛል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 2017 ዓ.ም የግብርና ሥራ እቅድ አፈጻጸም እና በ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ ከክልሉ እና ከዞን የግብርና ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ...

የመውሊድ በዓል ሲከበር በአብሮነት፣ የተቸገሩትን በማገዝ እና በመረዳዳት ሊኾን ይገባል።

ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል። ‎ ‎በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ‎ ‎በበዓሉ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሊቀ መንበር...

በ2018 በጀት ዓመት ወደ ፕሮጀክት በጀት ሽግግር እንደሚደረግ ገንዘብ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከዞን እና ከተማ አሥተዳደረ የገንዘብ መምሪያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና 2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ...

ባለፈው ዓመት በክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ አበረታች ውጤቶች ተገኝተዋል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ...