ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የነብዩ መሐመድ ( ሰ.ዐ.ወ) መልካምነትን በመግለጽ ሊኾን ይገባል።
ሁመራ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የነብዩ መሐመድን ( ሰ.ዐ.ወ) ምግባራት በማስቀጠል መኾን እንደሚገባ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሸሪያ ፍርድ ቤት አሳስቧል።
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለ1 ሺህ 500ኛ...
ስብዕናው የተገነባ ትውልድ ሀገር ይገነባል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የዓለም ወጣቶች ቀን የማጠቃለያ ዝግጅት ተካሂዷል። ዝግጅቱ "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ መልዕክት ነው የተካሄደው።
የውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶች ራሳቸውን በቴክኖሎጂ እያበቁ ሥራ ፈጣሪ...
በሥራና ሥልጠና ቢሮ በለሙ ሲስተሞችም ለ300 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች ሥራ ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) ባለፉት...
የመወሊድ በዓል ሲከበር ለሀገር ሰላም እና አንድነት በመፀለይ ሊኾን ይገባል።
ደብረ ማርቆስ፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ይገኛል።
የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በታላቁ ቢን አፊፊ መስጅድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሁነቶች ነው እየተከበረ...
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚን መገንባት ይገባል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
የአካባቢ ደንና አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ ተስፋሁን ዓለምነህ እንዳሉት ክልሉ...








