በጦርነት ብዙ መከራ አሳልፈናል፤ ሰላም እንፈልጋለን ሲሉ በደቡብ ወሎ ዞን የቱሉ አውሊያ ከተማ ነዋሪዎች...
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከተማዋና በዙሪያዋ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች በወቅታዊ የፀጥታና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ከፖለቲካና ከፀጥታ አመራሩ ጋር እየመከሩ ነው፡፡
በከተማው ሰላም ቢኖርም በአጎራባች ወረዳዎች እየተፈፀመ ያለው ሕገወጥነት እንዳሳሰባቸው ነው...
”የቦረና ሳይንት ወረሂመኑ ብሔራዊ ፓርክን ከአደጋ መጠበቅ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቦረና ሳይንት ወረሂመኑ ብሔራዊ ፓርክ በወቅታዊ የሰላም መደፍረስ ምክንያት አደጋ እየተጋረጠበት መኾኑን የፓርኩ ጥበቃ ክፍል ኀላፊ አንተነህ ተስፋየ አስታውቀዋል። በአካባቢው በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የጥበቃ ሠራተኞች ሥራቸውን ተረጋግተው...
952 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ እና 320 ሚሊዮን ብር ከብክነት ማዳኑን የአማራ ክልል ሥነ-ምግባር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ፀረ ሙስና ቀን በአማራ ክልል በተለያዩ ኹነቶች እየተከበረ ነው። በኢትዮጵያ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የፀረ ሙስና ቀንን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን...
“አማራ ክልል ሀገር ወዳድ እና ከኢትዮጵያዊነት ደረጃው ዝቅ የማይል ሕዝብ ባለቤት ነው” ግርማ መለሠ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛውን ዙር የአመራሮች ሥልጠና ለመሳተፍ ወደ ባሕር ዳር ከተማ የገቡ እንግዶች ከደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጀምሮ በክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና በባሕር ዳር ከተማ ...
“ኢትዮጵያ በዕርዳታ ስንዴ የሚሰፈርላት ሀገር መባል አይመጥናትም”የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን ከአንድ ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ግብርና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ለስንዴ ምርት በጣም አመቺ መኾኗን አውስተዋል።...








