“በሁሉም ዘርፎች በምናደርገው ተጋድሎ የኢትዮጵያን መሠረት እናጸናለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የጽናትን ቀን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው ብለዋል።
በሁሉም ዘርፎች በምናደርገው ተጋድሎ...
“ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ ዐዲስ ታሪክ የሚሠሩ ጀግኖች ሀገር ናት፤ ኢትዮጵያ” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ጳጉሜን አንድ የሚከበረውን የጽናት ቀን አስመልክቶ መልእክት አስተላልፏል።
ፅኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር!
በቀደምቶቻችን ደም እና አጥንት ፀንታ የኖረች ሀገራችንን በላቀ ደረጃ ታፍራ እና ተከብራ እንድትቀጥል የዐዲስ ምዕራፍ...
ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አውደ ጥናት አካሂዷል።
የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ዋና ዳይሬክተር አንዷለም ጤናው የትብብር መድረኩ በ2013 ዓ.ም ከተመሠረተ ጀምሮ ከተሜነትን ለማስፋፋት እና ከተሞች ለነዋሪዎች...
ኢትዮ ቴሌኮም ደብረ ብርሃን ለሚገኘው ሐበሻ አረጋውያን እና ምስጉኖች መርጃ ልማት ድርጅት ድጋፍ አደረገ።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኘው የሐበሻ አረጋውያን እና ምስጉኖች መርጃ ልማት ድርጅት 2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
በኢትዮ ቴሌኮም የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን...
“በአብሮነት እና በኅብረት ተሰልፈን ሰላማዊ ዓድዋን በሕዳሴው ግድብ እውን አድርገናል” አረጋዊ በርሄ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው።
የፓናል ውይይቱ "በኅብረት ችለናል"በሚል መሪ መልእክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት የታላቁ...








