“ዩኒቨርሲቲዎች የአምራች ዘርፉ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የአምራች ኢንዱስትሪ ገበያው የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ፎረም "የዩንቨርሲቲ ኢንዱስትሪ እና የመንግሥት የሦስትዮሽ ትብብር ለፈጠራ...

አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የጠቅላላ ጉባኤ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሮቢ ዋከርን የማዕከሉ የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት እና...

“ወልቃይት የኢትዮጵያ አንገት ናት” አቶ አሸተ ደምለው

አዲስ አበባ: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ በአዲስ አበባ ተመርቋል። የታሪክ ቋጠሮ ግማድ፣ የባህል መቀነት፣ የቅርስ መካን እና የፖለቲካ ስበት ማዕከሏ የተከዜዋ ጠርዝ ወልቃይት የጀግኖች ታጋዮችን ብቻም ሳይኾን የጸሐፍት እና የጠቢባኑንም ቀልብ...

የኢትዮጵያ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በዱባይ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይ እና በሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር የተዘጋጀው ይህ መርሃ-ግብር "ኮሚኒቲያችን ለጋራ እንድነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ ለ10ኛ ግዜ ነው እየተከበረ ያለው፡፡ መርሃ-ግብሩ ዜጎች ከሀገራቸው ጋር ያላቸውን...

የመሬት አጠቃቀም እቅድን በአግባቡ በመፈጸም በመሬት ሃብት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ የአማራ...

የመሬት አጠቃቀም እቅድን በአግባቡ በመፈጸም በመሬት ሃብት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ አሳሰበ። ባሕር ዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመሬት አጠቃቀም እቅድን በአግባቡ በመፈጸም በመሬት ሃብት ላይ እየደረሰ ያለውን...